❤️እንኳን ደስ አላችሁ!❤️
ዛሬ የሆስፒታሉ Supportive team ከ አስተዳድር ቡድን ጋር ባደረገው የዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ 15 ለ 9 በሆነ ከፍተኛ ልዩነት አሸንፏል፡፡ ስፖርት ለጤንነት፣ለሰላም፣ለፍቅርና ለአንድነት በሚል ሲካሄድ በነበረው ጨዋታ አሸናፊ የሆኑት የSupportive የእግር ኳስ ቡድን እና የጤና ባለሙያዎች የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
Congratulations!
Today, the hospital’s Supportive team won the football match against the management team by a huge margin of 15 to 9.
The winners of the match, which was held under the theme of Sports for Health, Peace, Love and Unity, were awarded the trophy to the Supportive team football team and the health professionals women’s volleyball team.
👉🏼 Follow us for more updates:
https://linktr.ee/Alert_Hospital