አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም ባካሄደው የአጠቃላይ ሰራተኞች የእውቅና መርሃ-ግብር ላይ የእድሜ ልክ አገልግሎት የሰጡ አንጋፋ ሰራተኞችን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ክፍሎችንና ድጋፍ ያደረጉ ድርጅቶችን እውቅና ሰጧል፡፡
የአጠቃላይ ሰራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር የአብሮነትን፣ሰላምን፣ፍቅርንና ወንድማማችነትን የሚያላብስ በመሆኑ በቀጣይ በየአመቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
Employees Recognition Program Held!
Alert Comprehensive Specialized Hospital recognized various departments and organizations that provided support, including veteran employees who have provided lifelong service, at its general employee recognition program held on August 30/2025.
It was stated that the general employees recognition program will continue to be strengthened every year as it promotes unity, peace, love, and brotherhood.
Follow us for more updates:
https://linktr.ee/Alert_Hospital