
◇ በሆስፒታሉ የሚሰጠው የህዝብ ጤና አገልግሎት ሳይስተጓጎል፣ የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያዩ ዙሮች በመከፋፈል የኦረንቴሽን መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ይገኛል።
◇ መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ ብቃት ምዘናው ዓላማ፣ ሂደትና የዝግጅት አቅጣጫዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ እና ለምዘናው በተገቢው ሁኔታ እንዲዘጋጁ ያለመ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬
#ALERTHospital #CivilServiceReform #HealthSectorReform #CompetencyAssessment #PublicService
“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
“Your Health is Our Mission”
📌 Follow us for more updates:
🌐 Website: alerthospital.gov.et
Facebook: ALERT Hospital
X: @alert_hospital
YouTube: ALERT Hospital
TikTok: @alertcshospital
Telegram: ALERT Specialized Hospital