
የቢኮሎስ ኑር አካዳሚ ተማሪዎች በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚገኙ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በማበርከት ድጋፋቸውን አሳይተዋል።
ለዚህ በጎ ተግባር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🙏💙
“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
#ALERTHospital #በጎነት #YourHealthOurMission
Follow us for more updates:
👉🏼Website: https://alerthospital.gov.et/
👉🏼Facebook: https://www.facebook.com/share/19fDM1f25r/?mibextid=wwXIfr
👉🏼Twitter (X): https://x.com/alert_hospital?s=21
👉🏼YouTube: https://youtube.com/@alerthospital?si=aX0k997iiX-wybLJ
👉🏼Tiktok: https://www.tiktok.com/@alertcshospital?_t=ZM-8teaDECal4o&_r=1
👉🏼Telegram: https://t.me/alertspecializedhospital