Uncategorizedእንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም፣ በጤናና በደስታ አደረሳችሁ!Byadmin14 hours ago0Comments አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለእርስዎና ለቤተሰቦ የጤና፣ የሰላምና የተስፋ የተሞላ አዲስ ዓመት ይመኛል። በአዲሱ ዓመትም በሙያዊነት፣ በርህራሄና በተሻለ ጥራት እርስዎንና ማህበረሰባችንን ማገልገላችንን እንቀጥላለን። የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው! መልካም አዲስ ዓመት! Follow ALERT Hospital Stay connected for the latest updates. Website Facebook X (Twitter) YouTube TikTok Telegram