
📍 ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ.ም
🩸❤️ ደም በመለገስ ሕይወትን እናድን!
“ሐምሌን ለሐኪሞች” በሚል መሪ ቃል የሐኪሞችን ቀን በማሰብ፣ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አከናወነ።
በመርሃ-ግብሩ ከ35 ዩኒት በላይ ደም መሰብሰብ ተችሏል። 🩸❤️
አንድ ልገሳ፣ አንድ ሕይወት፤ ደም መለገስ ሕይወትን ማዳን ነው!
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”
#አለርት #ደምልገሳ #ሕይወትንእናድን #ሐምሌንለሐኪሞች
Follow us for more updates