Skip to content Skip to footer

ውጤታማ ዕቅድ፣ ተጠያቂነት ያለው አፈጻጸም፣ የተሻለ የጤና አገልግሎት!

📍 ነሐሴ 21፣ 2018 ዓ.ም

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱን ከዳይሬክቶሬት እስከ ዲፓርትመንት፣ ዴስክ እና ቡድን ድረስ በማውረድ፣ እያንዳንዱ አመራርና ሠራተኛ የሚጠበቅበትን ውጤት በግልጽ ለይቶ እያቀደ ይገኛል።

ዕቅድ በወረቀት ብቻ አይቀርም፤ ወደ ተግባር፣ ከተግባር ወደ ውጤት ይለወጣል።

ለዚህም እያንዳንዱ የሆስፒታሉ አመራር አካል ኃላፊነቱን በመውሰድ፣ ግልጽና የሚለካ ግብ በማስቀመጥ፣ አፈጻጸሙን በየጊዜው በመከታተልና በመገምገም የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይሰራል።

በተቀናጀ አመራር • በጠንካራ የቡድን ሥራ • በተጠያቂነት • በውጤት ተኮር አፈጻጸም

👉 የተሻለ ዕቅድ → የተሻለ አፈጻጸም → የተሻለ የጤና አገልግሎት!

#ALERTHospital #EffectivePlanning #Accountability #Performance #BetterHealthcare

Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment